Conversion and Calling, Amharic Module 1 Mentor Guide
/ 1 0 7
ለ ው ጥ እ ና ጥ ሪ
2. በኢየሱስ ደም፣ ከማንኛውም አይነት የራስ ጽደቅ እና ከኃጢአት እስራት ነፃ ወጥተናል፣ ዮሐንስ 8፡31-36።
3. በክርስቶስ በማመን የአዲስ ኪዳን አገልጋዮች ያደረገንን መንፈስ ቅዱስን ተቀብለናል፣ 2ኛ ቆሮ. 3.17.
ለ. በክርስቶስ ያለን የነጻነት ልኬቶች እና አካላት።
1. ከሕግ ክስ እና ኩነኔ ነፃ ወጥተናል፣ ሮሜ. 8.1-4.
ሀ. በኢየሱስ ክርስቶስ ከኩነኔ ሁሉ ነፃ ወጥተናል።
ለ. ሥጋችን በሕግ በኩል ጽድቅን የማይቻል ያደርገዋል።
ሐ. የሕግ ጽድቅ በእኛ አማካኝነት ሳይሆን በእኛ በኩል በመንፈስ ቅዱስ እየተፈጸመ ነው።
4
2. በራሳችን ብቃት እና ብርታት እግዚአብሔርን ለማስደሰት ከሚደረግ ከንቱ ጥረት ነፃ ወጥተናል።
ሀ. የዳንነው በጸጋው በእምነት እንጂ በሥራ አይደለም፣ ኤፌ. 2.8-9.
ለ. ለእግዚአብሔር ልጆች በእውነት እግዚአብሔርን ለማገልገል ከሞተ ሥራቸው እንዲርቁ አሁን ዕረፍት ሆኖላቸዋል፣ ዕብ. 4.9-10.
ሐ. በክርስቶስ ደም እና እግዚአብሔር በመስቀል ላይ ስለተቀበለው ህሊናችን አሁን ንፁህ ሆኗል፣ ዕብ. 9፡13-14።
Made with FlippingBook Annual report maker