Conversion and Calling, Amharic Module 1 Mentor Guide
/ 7 3
ለ ው ጥ እ ና ጥ ሪ
ለ. የእርሱ ስራ ደግሞ ለመላው የሰው ዘር የማስታረቅ እና የመቤዠት ሥራ ነበር፣ 1ጢሞ. 2.5-6.
ሐ. እርሱ ለሰው ልጆች ሁሉ የሰራው የማስታረቅ ሥራ ነው። (1) 2 ቆሮ. 5፡18-21
(2) 1ኛ ዮሐንስ 2፡2
ለ. መለወጥ ስለ ቃሉ እንጂ ስለ ሥራ አይደለም።
1. ኢየሱስ እንደ እግዚአብሔር ልጆች እኛን ወደ እግዚአብሔር ሊያመጣን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ስለ ኃጢአታችን መከራ ተቀበለ፣ 1 ጴጥ. 3.18.
ሀ. የሚለወጠው በክርስቶስ ያለን እምነት ነው እንጂ የጽድቅ ሥራችን ወይም ለእግዚአብሔር ሕግ መታዘዛችን አይደለም።
3
ለ. በእግዚአብሔር ፊት ጻድቃን የሆኑት በእምነት ይኖራሉ፣ ሮሜ. 1.16-17.
ሐ. እንደ አማኞች፣ በእምነት እንጂ በማየት አንመላለስም፣ 2ኛ ቆሮ. 5.7.
2. ስናምን ከኃጢአታችን ነፃ ወጥተናል፥ በእግዚአብሔርም ፊት በጸጋ በእምነት እንጸድቃለን (sola gratia - ጸጋ ብቻ፥ sola fides - እምነት ብቻ)።
ሀ. ኤፌ. 2.8-9
ለ. 2ኛ ጢሞ.1.8-10
ሐ. ቲቶ 2፡11-14
Made with FlippingBook Annual report maker