Conversion and Calling, Amharic Student Workbook

1 0 0 /

ለ ው ጥ እ ና ጥ ሪ

ሐ. እንደ እንግዶችና መጻተኞች መኖር በዓለም ሃብት ሳንወሰድ ለእግዚአብሔር ክብር እንድንጠቀምበት ያስችለናል።

1. መጻተኞች እንደመሆናችን መጠን እዚህ ዘላለማዊ ስፍራ አንሻም፤ ስለዚህ ጌታ ወደጠራን ቦታ ለመሄድ ነፃ ወጥተናል። በዚህ ዓለም ውስጥ ቋሚ አድራሻ የለንም።

2. መጻተኞች እንደመሆናችን መጠን ለመንፈሱ ምላሽ ስንሰጥ እሱ ወደፈለገበን ቦታ ልንሄድ እንችላለን።

3. ኢየሱስ ክርስቶስን ለሌሎች ለማካፈል የሚያስችለንን እውነተኛ ቤታችንን እንናፍቃለን።

III. የደቀመዝሙርነት ጥሪ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር እንደ መስዋዕት አገልጋዮች የመኖር ጥሪንም ያካትታል።

ሀ. በዚያ አብ ይከብር ዘንድ ፍሬ እንድናፈራ ተጠርተናል።

4

1. እኛ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዛሙርት ብዙ ፍሬ ስናፈራ አብ ይከብራል፣ ዮሐ 15፡8.

2. በክርስቶስ ስም ለአብ ክብር የምናፈራው ፍሬ በሕይወታችን፣ በምስጋና እና በአገልግሎታችን ዘላቂ፣ ጽኑ እና የበዛ ፍሬ እንድንሆን ነው፣ ዮሐ 15፡16.

ለ. ለእግዚአብሔር ክብር ለመስጠት፣ ለክርስቶስና ለመንግሥቱ ብቻ ለመኖር ነፃ እንሆን ዘንድ ለራሳችን ለመሞት ፈቃደኛ መሆናችንን በማሳየት የመሥዋዕታዊ አገልግሎት አኗኗር መከተል አለብን።

1. ለስሙ እና ለክብሩ ስንል ሌላውን ሁሉ ለመሰዋት ፈቃደኞች መሆን አለብን፣ ፊልጵ. 3፡7-8።

2. የተጠራነው መስቀላችንን ዕለት ዕለት ተሸክመን እንከተለው ዘንድ ነው።

Made with FlippingBook - Online magazine maker