Conversion and Calling, Amharic Student Workbook
/ 1 0 1
ለ ው ጥ እ ና ጥ ሪ
ሀ. ሉቃ 9፡23
ለ. ሉቃ 14፡27
ሐ. 2 ቆሮ. 4፡10-12
3. አሁን በዚህ ዓለም የእግዚአብሔር አገልጋዮችና ባሪያዎች ሆነን እንድንኖር ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ተሰቅለናል።
ሀ. ገላ. 2.20
ለ. ገላ. 6.14
ሐ. ሮሜ. 6.3-4
4
ሐ. ብንኖርም ሆነ ብንሞት የጌታ ነን፣ ፍላጎታችንም በመኖርም ሆነ በመሞት እርሱን ማክበር መሆን አለበት።
1. ማናችንም ብንሆን ለራሳችን ዓላማ የምንኖር ወይም የምንሞት አይደለንም፣ ሮሜ. 14፡7-9።
2. የክርስቶስ አስተሳሰብ (ትሑት፣ ራስን የተወ እና ራስን መስዋዕት የሚያደርግ) በእኛ ውስጥ መንጸባረቅ አለበት፣ ፊልጵ. 2.5-8.
3. ጳውሎስ በህይወት ቢኖርም ሆነ ቢሞት ናፍቆቱ ጌታ ኢየሱስ በሥጋው እንዲከበር ብቻ ነበር፣ ፊልጵ. 1.20-21.
Made with FlippingBook - Online magazine maker