Conversion and Calling, Amharic Student Workbook

1 4 2 /

ለ ው ጥ እ ና ጥ ሪ

አ ባ ሪ 1 4 ከጥልቅ አለማወቅ ወደ ታማኝ ምስክርነት ቄስ ዶክተር ዶን ኤል ዴቪስ

ምስክርነት - የመመስከር እና የማስተማር ችሎታ

2 ጢሞ. 2.2 ማቴ. 28፡18-20 1ኛ ዮሐንስ 1፡1-4 ምሳ. 20.6 2 ቆሮ. 5፡18-21 ዕብ. 5.11-6.2 ኤፌ. 4፡11-16 2 ጴጥ. 3.18 1 ጢሞ. 4፡7-10

8

“ብዙ ሰዎች የመሰከሩለትን ከእኔም የሰማኸውን ሌሎችን ደግሞ ሊያስተምሩ ለሚችሉ ለታመኑ ሰዎች አደራ ስጥ።” — 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥2

የአኗኗር ዘይቤ - በእምነቶች ላይ የተመሠረተ ወጥ የሆነና አግባብነት ያለው ልምምድ

7

“ኢየሱስም ደግሞ በጥበብና በቁመት በሞገስም በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ያድግ ነበር።” — ሉቃስ 2፥52

ማሳያ - በተዛማጅ ባህሪ፣ ንግግር እና ተግባር ላይ እምነትን መግለጥ

6

ያዕቆብ 2፡14-26 2 ቆሮ. 4.13

ነገር ግን በቃልህ መረቦቹን እጥላለሁ። ~ ሉቃ 5፡5

2 ጴጥ. 1.5-9 1 ተሰ. 1.3-10

ቁርጠኝነት - ከመረጃ አንጻር ለማሰብ፣ ለመናገር እና ለመስራት ራስን መስጠት

5

ዕብ. 2.3-4 ዕብ. 11.1፣6 ዕብ. 3፡15-19 ዕብ. 4.2-6

ይህን ታምኚያለሽን? ~ ዮሐንስ 11፡26

ማስተዋል - የመረጃን ትርጉም እና አንድምታ መረዳት

4

የዮሐንስ ወንጌል 16፡13 ኤፌ. 1.15-18 ቆላ.1.9-10 ኢሳ. 6.10; 29.10 2 ጢሞ. 3፡16-17 1 ቆሮ. 2.9-16 1ኛ ዮሐንስ 2፡20-27 ዮሐንስ 14፡26 መዝ. 42.1-2 የሐዋርያት ሥራ 9፡4-5 የዮሐንስ ወንጌል 12፡21 1 ሳሙ. 3.4-10 ማርቆስ 7፡6-8 የሐዋርያት ሥራ 19፡1-7 ዮሐንስ 5፡39-40 ማቴ. 7፡21-23

የምታነበውን ታስተውለዋለህን? ~ የሐዋርያት ሥራ 8፡30

እውቀት - መረጃን የማስታወስ እና የማሰላሰል ችሎታ

3

መጽሐፍስ ምን አለ? ~ ሮሜ. 4.3

ፍላጎት - ለሀሳቦች እና ለመረጃ በማወቅ ጉጉት እና በግልጽነት ምላሽ መስጠት

2

ስለዚህ ነገር ሁለተኛ እንሰማሃለን። ~ የሐዋርያት ሥራ 17፡32

ግንዛቤ - ለሃሳቦች እና መረጃዎች ራስን ማቅረብ

1

“በዚያ ዘመን የአራተኛው ክፍል ገዥ ሄሮድስ የኢየሱስን ዝና ሰማ፥” — ማቴዎስ 14፥1

አለማወቅ - በቸልተኝነት፣ በግዴለሽነት ወይም በድንዳኔ ምክንያት መረጃን አለማወቅ

0

ኤፌ. 4፡17-19 መዝ. 2.1-3 ሮሜ. 1.21; 2.19 1ኛ ዮሐንስ 2፡11

ቃሉን እሰማ ዘንድ እግዚአብሔር ማን ነው? ~ ዘጸ. 5.2

Made with FlippingBook - Online magazine maker