Conversion and Calling, Amharic Student Workbook
/ 7 5
ለ ው ጥ እ ና ጥ ሪ
1. ማቴዎስ 21፡28-29 ልጁ ሃሳቡን እንዴት እንደለወጠው መመልከት ይህንን የንስሐ ስሜት ያሳያል።
2. አባካኙ ልጅ ንስሐ ገባ፣ ሐሳቡን ለውጦ ወደ አባቱ ወደ ቤቱ ለመመለስ ወሰነ፣ ሉቃ 15፡17-18።
3. ጴጥሮስ በበዓለ ሃምሳ አይሁድን ንስሐ እንዲገቡ፣ ሐሳባቸውን እንዲቀይሩና ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲመጡ አዘዛቸው፣ ሐዋ 2፡38.
ለ. ንስሐ መግባት በኃጢአት መጸጸትን ለእግዚአብሔር ማሳየትን ያካትታል።
1. ዳዊት ይህን ሀዘን በመዝሙር 38፡18 ገልጿል።
3
2. በሉቃስ 18፡9-14 ኢየሱስ ስለ ፈሪሳዊውና ስለ ቀራጩ በተናገረው ምሳሌ ላይ ቀረጥ ሰብሳቢው የእግዚአብሔርን ኀዘን ምን እንደሚመስልና ውጤቱን ገልጧል።
ሐ. ንስሐ ኃጢአትን መናዘዝንና መተውን ያስከትላል።
1. አባካኙ ልጅ፣ ሉቃ 15፡18
2. ቀራጩ፣ ሉቃ 18፡13
3. ኃጢአትን መናዘዝ እና መተው፣ ምሳ. 28.13
4. ከክፉ መንገድ መመለስ፣ ኢሳ. 55.7
Made with FlippingBook - Online magazine maker