Conversion and Calling, Amharic Student Workbook

7 6 /

ለ ው ጥ እ ና ጥ ሪ

መ. ንስሐ በክርስቶስ ወደ እግዚአብሔር መመለስን ከጣዖት አምልኮ እና ከንቱነት መመለስን ያካትታል።

1. ከጨለማ ወደ ብርሃን፣ ከሰይጣን ኃይል ወደ እግዚአብሔር መዞር፣ ሐዋ 26፡18

2. ከጣዖት ወደ እግዚአብሔር መመለስ፣ 1ኛ ተሰ. 1.9

ሠ. ንስሐ እንደ እንቅስቃሴ ወደ መመለስ እና መታደስ ፍላጎት ይመራል።

1. ዘኬዎስ የበደለውን በደል ለማካካስ ፍላጎት እንዳለው በማረጋገጥ እውነተኛ ንስሐን አሳይቷል፣ ሉቃስ 19፡8-9።

2. አባካኙ ልጅ ለንስሐ ባሳየው ምላሽ ከአባቱ ጋር ወደ ቀደመው ሙሉ ግንኙነት ተመልሷል፣ ሉቃስ 15፡21-24።

3

III. የሚለውጠው ቃል፣ ወደ ንስሐ የሚመራን ቃል፣ ደግሞም ወደ እምነትም (ፒስቲስ) ይመራናል፤ ዕብ. 11.1.

ሀ. በናዝሬቱ ኢየሱስ አማካኝነት የእግዚአብሔርን ሥራ በተመለከተ ሐዋርያዊ ምስክርነቱን አዳምጥ፣ 1 ቆሮ. 15፡1-5።

1. ኢየሱስ ከድንግል (ሥጋ ለብሶ) ተወለደ።

2. ኢየሱስ በአለም ውስጥ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ኖረ።

3. ኢየሱስ በህማማቱ መከራን ተቀበለ።

Made with FlippingBook - Online magazine maker