Conversion and Calling, Amharic Student Workbook
/ 7 7
ለ ው ጥ እ ና ጥ ሪ
4. ኢየሱስ በመስቀል ላይ ሞተ።
5. ኢየሱስ በሦስተኛው ቀን ከሙታን ተነሳ።
6. ከተነሣም በኋላ በብዙ ምስክሮች መካከል ታየ።
ለ. ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደሆነ መስክር፣ ሮሜ. 10.9.
1. ኢየሱስ ክርስቶስ ሞተ፥ በእግዚአብሔርም ቀኝ በክብር ከፍ ከፍ አለ፣ ፊል. 2.9-11.
2. ኢየሱስ በዚህ ዘመንም ሆነ በሚመጣው ዘመን ከስም ሁሉ በላይ የሆነ ስም ተሰጥቶታል፣ እግዚአብሔርም የቤተክርስቲያን ራስ አደረገው፣ ኤፌ. 1.19-23.
3
ሐ. ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስን ከሞት እንዳስነሳው በእምነት አረጋግጥ፣ ሮሜ. 10.9.
መ. በዚህ ቃል እና እምነት መሰረት፣ እግዚአብሔር በእምነት ብቻ (ሶላ ፊዴ) እና በጸጋ ብቻ (ሶላ ግራቲያ) የዘላለምን ሕይወት ይሰጠናል።
1. ዮሐንስ 16፡7-11
2. ዮሐንስ 1፡12-13
3. 1ኛ ዮሐንስ 5፡11-13
Made with FlippingBook - Online magazine maker