Conversion and Calling, Amharic Student Workbook
/ 8 3
ለ ው ጥ እ ና ጥ ሪ
3. ከእግዚአብሔር ቤተሰብ ውስጥ ከተወለዱ በኋላ አዲስ አማኞች የእግዚአብሔር ቤተሰብ አባላት ስለሆኑ የማደግና ከሌሎች አማኞች ጋር የመሆን ፍላጎት አላቸው፣ ገላ. 3፡26-28።
4. በእውነተኛነት የተለወጡ ሰዎች የሕብረትን አስፈላጊነት ችላ አይሉም፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ሕዝብ እንደራሳቸው አዲስ ሕዝብ ይቀበላሉ፣ ዕብ. 10፡24-25።
5. ከክርስቶስ አካል ጋር የሚደረግን ኅብረት የሚቃወሙ ሰዎች ዓለማዊ አስተሳሰብ እንዳላቸው ወይም ደግሞ ፈጽሞ የእግዚአብሔር እንዳልሆኑ ያሳያሉ፣ 1ኛ ዮሐንስ 2፡19።
ለ. የሚለወጠውን ቃል የተለማመዱ ሰዎች የኢየሱስን ባህሪ በሕይወታቸው ውስጥ የበለጠ ያሳያሉ።
3
1. የእግዚአብሔር ሃሳብ ሁሉንም ልጆቹን የልጁን መልክ እንዲመስሉ ማድረግ ነው።
ሀ. ሮሜ. 8፡28-29
ለ. 2 ቆሮ. 3.18
ሐ. ማቴ. 11፡28-30
2. ለአዲሱ አማኝ የመንፈስ ፍሬ የሚቀርበው በእምነት ነው (ማለትም፣ በመንፈስ ቅዱስ ነው)፣ ገላ. 5፡22-23።
3. በክርስቶስ የክብር ተስፋ ያለው እርሱ ንጹህ እንደሆነ ራሱን ያነጻል፣ 1ኛ ዮሐንስ 3፡2-3።
Made with FlippingBook - Online magazine maker