Conversion and Calling, Amharic Student Workbook
8 4 /
ለ ው ጥ እ ና ጥ ሪ
ሐ. ክርስቶስን የመምሰል ፍቅር እና ሌሎች አማኞችን የማገልገል ውጫዊ ምልክት።
1. እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ። — ዮሐንስ 13፥35
2. ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፣ 1ኛ ዮሐንስ 4፡7-8።
3. 1ኛ ዮሐንስ 3፡14
መ. ክርስቶስን ለማያውቁ ለጠፉት ሰዎች ምሥራቹን ለመስበክ ያለው ፍላጎት ውጫዊ ምልክት ነው።
1. እርሱን ለማያውቁ ሰዎች ምሥራቹን ለመስበክ ዝግጁነታችንን እናሳያለን።
3
ሀ. ፊል. 1.18
ለ. በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቁአችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ፣ 1ኛ ጴጥ 3፥15
2. ልባችንን ስለ ጠፉት በጸሎት እናፈስሳለን፣ ሮሜ. 10.1.
3. የጠፉት ጌታን እንዲያውቁ ታላቅ መስዋዕትነትን ለመክፈል ፈቃደኞች እንሆናለን፣ ሮሜ. 9.1-3.
Made with FlippingBook - Online magazine maker