Conversion and Calling, Amharic Student Workbook

9 8 /

ለ ው ጥ እ ና ጥ ሪ

ለ. ለክርስቶስ ያለን ፍቅር ከዓለምና ከተድላዎቿ ጋር ካለን ግንኙነት ማለፍ አለበት።

1. በምድር ላይ ለራስህ መዝገብ አታከማች።

ሀ. ማቴ. 6፡19-21

ለ. ሉቃ 14፡33

2. ይህ ፍቅር ለዚህ አለም ዝና እና ሃብት ጀርባችንን እንድንሰጥ ያደርገናል።

ሐ. የደቀመዝሙርነት ጥሪ ጌታን ከሚጠሉ ሰዎች የሚደርስባቸውን ስደት ያካትታል።

1. ማቴ. 10፡22-25

4

2. የሐዋርያት ሥራ 14.21-22

3. 2 ጢሞ. 3.12

4. ዮሐ12፡24-26

5. 1 ጴጥ. 2፡21-25

II. የደቀመዝሙርነት ጥሪ ማለት በዚህ ዓለም እንደ እንግዶችና መጻተኞች እንድንኖር ተጠርተናል ማለት ነው።

ሀ. በዚህ ክፉ ዓለም ውስጥ እንደ ብርሃን እንድናበራ ተልእኮ ተሰጥቶናል፣ ፊልጵ. 2፡14-16።

Made with FlippingBook - Online magazine maker