Foundations for Christian Mission, Amharic Student Workbook
1 1 4 /
የ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሚ ሽ ን መ ሰ ረ ቶ ች
2. ምንም እንኳን ወደ ኢየሩሳሌም የሚወስዱትን መንገዶች ሰለሞን እንደጠረጋቸው ጆሴፈስ ቢናገርም ጥቂት ጎዳናዎች ተጠርገው ነበር። ( Antiquities of Josephus, 8.7).
3. ዋና ዋናዎቹ ከተሞች በወፍራም ግድግዳዎችና በጦር ግንቦች ተጠናክረዋል (2 ዜና 26.6 ፣ ሶፎ. 1.16) ፡፡
4. ከፍ ያሉ ማማዎች በከተሞች በሮች ላይ (2 ሳሙ. 18.24 ፤ 2 ነገሥት 9.17) እና በግድግዳዎቹ ማዕዘናት ላይ (2 ዜና 14.7 ፣ 32.5) ተሰቅለው ነበር፡፡
5. ቦዮች ተቆፍረዋል፤ ከቅጥሮች ውጭ ምሽጎችም ተሠርተዋል ፣ 2 ሳሙ. 20.15; ኢሳ. 26.1.
6. የከተሞች ሃሳብ የቆየ ሀሳብ ነው - እንደ ኡር ፣ ኒፑር ፣ ኪሽ ፣ ኤሪዱ ፣ ላጋሽ ፣ ነነዌ ፣ አሹር እና ሌሎችም ከተሞች በቁፋሮ የተገኙ ሲሆን የአርኪኦሎጂ ተመራማሪዎች የከተሞቹ እድሜ እስከ 3,000 ዓመተ ዓለም እና ቀደም ብሎ ድረስ እንደሚሆን ይናገራሉ።
3
II. መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትርጓሜዎች: የከተማን መንፈሳዊ ትርጓሜ መረዳት
ሀ / ከተማ ከሰው አመፅ እና ከጣዖት አምልኮ ጋር የተቆራኘች ናት - ቃየን እና የሄኖክ ከተማ
1. የመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባ ፣ ዘፍ. 4.16-17
2. ቃየን ተቅበዘበዘ ፣ ከተማን ገንብቶ በልጁ ስም ሰየመ ፡፡ (ሄኖክ ማለት ጅማሮ ወይም ምርቃት ማለት ነው ፤ በሌላ አነጋገር “አዲስ ጅምር” ማለት ነው)
3. የከተማዋ ሀሳብ የተመሰረተው ወይም የተጀመረው በእግዚአብሔር አይደለም ፣ ይልቁንም ወንድሙን በገደለና ከተማዋን ቋሚ የደህንነት ስፍራ አድርጎ በገነባው በቃየን ነው ፡፡
Made with FlippingBook - Online catalogs