Foundations for Christian Mission, Amharic Student Workbook
1 1 6 /
የ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሚ ሽ ን መ ሰ ረ ቶ ች
ለ. ኢሳ. 14.12-14
ሐ. ኢሳ. 13.19
3. የዳንኤል ናቡከደነፆርን ትዕቢተኛና በስራው ወይም በክብሩ እግዚአብሔርን ረስቶ በራስ የመመካት ገዥነት ማሳየት ፣ ዳን. 4.29-32
4. ባቢሎን በእግዚአብሔር ሳይሆን በከተማዋ ሃይል ደህንነትን የምትሻና የምድር ነገሥታት የሚያመነዝሩባት የአምላክ-የለሽነት የመጨረሻው ዘመን ምልክት ናት ፣ ራዕይ 18.1-21; ራዕይ 18.1-3.
መ / ከተማዋ የእግዚአብሔር ፍርድ የተገለጠባትና የታየባት ስፍራ ናት - ሰዶምና ገሞራ ፣ ኢያሪኮ ፣ ኢየሩሳሌም እና ነነዌ
3
1. ሰዶምና ገሞራ ባልተገራ ልቅነት እና ጭቆና ምክንያት የእግዚአብሔር የፍርድ ቁጣ ደርሶባቸዋል ፣ ዘዳ. 32.32-33; ሕዝ. 16.49-50; ዘፍ 19.24-29.
2. ኢያሪኮ በከነዓን በከፈተው ጦርነት በእግዚአብሔር ተደምሣለች ፣ መሠረቶቿንና በሮቿን እንደገና ለመገንባት እርምጃ በሚወስዱት ላይ እርግማን ተላልፏል (ይህም የጣዖት አምልኮ ነበልባልን እና ዓመፅን እንደገና ለማቀጣጠል የሚደረገውን ማንኛውንም ጥረት እንደ ሕዝብ ሙሉ በሙሉ ያለመቀበልን አስፈላጊነት ያሳያል ፡፡)
ሀ. ኢያሱ 6.26
ለ. 1 ነገሥት 16.34
3. እስራኤል የራሷን ከተሞች መገንባቷ እግዚአብሔርን በመቃወም ከተሞችን ከገነቡት ጋር የሚዛመዱ ተመሳሳይ አመለካከቶችን እና ባህሪያትን ያስከትላል ፡፡
Made with FlippingBook - Online catalogs