Foundations for Christian Mission, Amharic Student Workbook
1 3 2 /
የ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሚ ሽ ን መ ሰ ረ ቶ ች
ሰ. ሜክሲኮ ሲቲ ፣ ሜክሲኮ 19.2
ሸ. ሻንጋይ ፣ ቻይና 18.0
ቀ. ኒው ዮርክ ፣ አሜሪካ 17.6
በ. ካልካታ, ህንድ 17.3
ተ. ዴልሂ ፣ ህንድ 16.9
ቸ. ቤጂንግ ፣ ቻይና 15.6
3
ነ. ሜትሮ-ማኒላ, ፊሊፒንስ 14.7
ኘ. ካይሮ ፣ ግብፅ 14.4
አ. ሎስ አንጀለስ ፣ አሜሪካ 14.2
II. ከተማ ለተጨቆኑ፣ ለተጠቁ እና ለድሆች መጠጊያ ናት
እግዚአብሔር ከተማን ይወዳል ምክንያቱም
የሚራራላቸው በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ህዝቦች የሚኖሩት በዚያ ነው ፡፡
ሀ የእግዚአብሔር ልብ ለድሆች - መንፈሳዊ ሃላፊነት
ከተማን እንደወደደው ሁሉ አገራትንና ዓለምንም እንዲሁ!
1. ቅዱሳን መጻሕፍት የጌታችን የኢየሱስ አምላክና አባት ድሆችን ወድዶ ወደራሱ እንደጠራ ያሳያሉ ፣ የዓለም ከተሞችም በበርካታ ድሆች ፣ ደካማ እና የተናቁ ብዙ ሰዎች ተሞልተዋል ፡፡
Made with FlippingBook - Online catalogs