Foundations for Christian Mission, Amharic Student Workbook

3 0 /

የ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሚ ሽ ን መ ሰ ረ ቶ ች

4. ጌታ ክርስቶስ መንግሥቱን ለእግዚአብሔር አብ ይሰጣል ፣ 1 ቆሮ. 15.24-28

5. ሊመጣ ያለው ዘመን - ሥላሴ እግዚአብሔር እንደ ሁሉ በሁሉ

ሀ. ዘካ. 14.9

ለ. ኤር. 23.6

1

ሐ. ማቴ. 1.23

መ. መዝ. 72.8-11

ሠ. ሚክ. 4.1-3

ረ. ዘካ. 2.10

III. የሚሽን እንደ ዘወትር ትዕይንት አንድምታ

ሀ / የእግዚአብሔር ሉዓላዊ ዓላማ ሁሉንም የሰው ልጆች ታሪክ ይጽፋል

1. የወደደውን ሁሉ ያደርጋል ፣ መዝ. 135.6.

2. የእግዚአብሔር ምክር እና ዕቅድ በሁሉም ትውልዶች እስከመጨረሻው ይጸናል።

ሀ. መዝ. 33.11

Made with FlippingBook - Online catalogs