Foundations for Christian Mission, Amharic Student Workbook

/ 3 7

የ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሚ ሽ ን መ ሰ ረ ቶ ች

ሀ. በሁለቱ ወገኖች መካከል ያለውን ውል ያትማል

ለ. ተዋዋይ ወገኖች የገቡትን ቃል ካልፈጸሙ ምን እንደሚከሰት ማሳያ ይሆናል

ለ / በእግዚአብሔር እና በሌሎች ሰዎች መካከል የተገቡ የመጽሐፍ ቅዱሳዊ ቃል ኪዳን ምሳሌዎች

1. ቃል ኪዳን ከኖህ ጋር (በዝናብ የሚመጣ ፍርድ ዳግመኛ እንደማይከሰት እና የቀን እና የሌሊት እንዲሁም የወቅቶች ዑደት እንደማይቋረጥ) ፣ ዘፍ 9.8-13

1

2. የሲና ቃል ኪዳን ከእስራኤል ልጆች ጋር (አሥርቱን ትእዛዛት እና ሕጉን በሙሴ በኩል መስጠት ፣ ትእዛዛቱን በመጠበቅ ስላለ በረከት እና ባለመታዘዝ ስለሚመጣ ፍርድ)

ሀ. ዘፀ. 24.3

ለ. ዘፀ. 34.28

ሐ. ዘዳ. 4.13

መ. ዘዳ. 29.1

II. ሚሽን የመለኮታዊው ተስፋ ፍጻሜ ነው - እንደ ታማኝ አምላክ የእግዚአብሔር ቃል ኪዳኑን መፈጸም

ሀ / እግዚአብሔር ቃል ኪዳን ገባ - የአብርሃም ቃል ኪዳን - የዘር ተስፋ

1. የቃል ኪዳኑ ሁኔታ እና የአራት እጥፍ በረከት ፣ ዘፍ 12.1-3 ፣

Made with FlippingBook - Online catalogs