Foundations for Christian Mission, Amharic Student Workbook

/ 7 9

የ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሚ ሽ ን መ ሰ ረ ቶ ች

ለ. መዝ. 104.5-6

ሐ. መዝ. 136.6

መ. ኤር. 10.16

2. ከሁሉም በላይ ሉዓላዊ ጌታ እንደመሆኑ መጠን የእግዚአብሔር ፈቃድ በሁሉም ስፍራ፣ በሁሉም ሰዎች ላይ እና በሁሉም ነገሮች ላይ የላቀ ነው። መዝ. 135.6.

ሀ. መዝ. 33.11

2

ለ. መዝ. 115.3

ሐ. ዳን. 4.35

ለ. የክፋት ምስጢር:- በሰይጣናዊ አመፅ በሰማዩ ስፍራ የሚደረግ ጦርነት ፣ ኢሳ. 14.12-17

1. በጊዜ ሂደት ውስጥ በሆነ ወቅት ፣ ሁሉም ነገሮች ከተፈጠሩ በኋላ ፣ በእግዚአብሔር ፍጡር ፣ በንጋት ልጅ ሉሲፈር አማካኝነት የተፋፋመ አመፅ በሰማይ ነበር ፡፡

2. የዓመፁ ምንጭ ከኩራቱ የተነሳ በእግዚአብሔር ላይ ቅናት ነበር ፣ ኢሳ. 14.12-15.

3. የእርሱ ልዩ ውበት እና ክብር በእግዚአብሔር ስልጣን ላይ እንዲያምፅ አደረገው ፣ ሕዝ. 28.12-18 ፡፡

4. ይህ መንፈሳዊ አመፅ ዛሬ በሰው ልጆች መካከል ለሚከሰቱ የሌሎች ዓይነቶች አመፅ ሁሉ መነሻና ምክንያት ነው ፣ 1 ኛ ዮሐ 5.19 ፡፡

Made with FlippingBook - Online catalogs