Foundations for Christian Mission, Amharic Student Workbook

/ 8 3

የ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሚ ሽ ን መ ሰ ረ ቶ ች

3. ኢየሱስ በምድር ላይ የእግዚአብሔርን አገዛዝ እንደሚመልስ ትንቢት የተነገረለት ከዳዊት የዘር ሐረግ የሆነ ጌታ መሲህ ነው ፡፡

ሀ. መዝ. 132.11

ለ. ኢሳ. 16.5

ሐ. አሞጽ 9.11-12

4. ኢየሱስ ራሱ የጌታን ቀን የሚያበስሩ መሲሐዊ ጽሑፎች ፍጻሜ መሆኑን አሳወቀ ፣ ሉቃስ 4.18-19 ኢሳ. 61.1-3 ፡፡

2

5. ኢየሱስ የእርግማን ምልክቶችን እና በሰዎች ሕይወት ላይ የዲያብሎስን የበላይነት በማሸነፍ ፣ ሰው በመሆኑ አማካኝነት መንግስቱ እንደመጣ አሳይቷል !, ማቴ. 12.25-30 ፡፡

ሀ. ማር 1.15

ለ. ማር 11.10

ሐ. ሉቃስ 10.11

መ. ሉቃስ 11.20

ሠ. ሉቃስ 16.16

ረ. ሉቃስ 17.20-21

Made with FlippingBook - Online catalogs