God the Father, Amharic Mentor Guide
4 6 /
እግዚአብሔር አብ
ሀ. እግዚአብሔር በሁሉም ቦታ የሚፈልገውን ያደርጋል መዝ. 135.5-6.
ለ. እግዚአብሔር በመግቦቱ ተወዳዳሪ የለውም፣ ኢሳ. 40፡22-26።
4. እግዚአብሔር በአጽናፈ ሰማይ ውስጥ ባሉ የመላእክቶች ጉዳዮች እና ተግባራት ሁሉ ሉዓላዊ ነው።
ለ. በታሪክ ዓላማ እና ክስተቶች ሁሉ ላይ ሉዓላዊ ነው።
1. የእግዚአብሔር የልብ ሃሳብ ይፈጸማል።
2
ሀ. መዝ. 33.11
ለ. መዝ. 115.3
ሐ. ኢሳ. 46.10
መ. ዳንኤል. 4.35
2. እግዚአብሔር በሰው ልጅ ታሪክ አፈጻጸም ውስጥ መጋቢ ነው፣ የሐዋርያት ሥራ 14፡ 15-17።
3. እግዚአብሔር የሕዝቦችን ታሪክ የሚወስን ነው፣ የሐዋርያት ሥራ 17፡26-28።
ሐ. እርሱ በመዳን ዓላማ እና እቅድ ላይ ሉዓላዊ ነው።
1. በሕዝቡ ምርጫ እስራኤል፣ ዘዳ. 10፡14-15
Made with FlippingBook - Online magazine maker