God the Father, Amharic Mentor Guide
4 8 /
እግዚአብሔር አብ
II. እግዚአብሔር አብ የሁሉም ነገር ምንጭ ነው።
ሀ. በራሱ ሕይወት አለው፣ ዘጸ. 3.14.
1. አብ ራሱን አኗሪ ነው (ማለትም፣ መግቦቱ በራሱ ተፈጥሮ ላይ የተመሰረተ እንጂ ከራሱ ውጭ በሆነ ነገር ላይ የተደገፈ አይደለም) ዮሐ 5፡26።
2. ከማንም ምንም አይፈልግም፣ ሐዋ 17፡25.
3. የማይሞት ነው (በራሱ ውስጥ የማያልቅ ሕይወትን የያዘ)።
2
ሀ. 1 ጢሞ. 1.17
ለ. 1 ጢሞ. 6.16
4. የእግዚአብሔር የሕይወት ስጦታ የሚፈሰው ከራሱ ኃያል ተፈጥሮ ነው።
ሀ. መዝ. 36.9
ለ. መዝ. 90.2
ለ. እርሱ የመልካምነት ሁሉ ምንጭ ነው።
1. እርሱ ለፈጠረው ሁሉ መልካም ነው መዝ. 145.9.
2. እግዚአብሔር ለሁሉ ነገር ሕይወትንና ጤናን ይሰጣል፣ መዝ. 145.15-16.
3. የሰው ልጅ ሁሉ ከእግዚአብሔር ችሮታ ይጠቀማል፣ መዝ. 36.5-7.
Made with FlippingBook - Online magazine maker