God the Father, Amharic Mentor Guide
/ 4 9
እግዚአብሔር አብ
III. እግዚአብሔር አብ የሁሉ ነገር አኗሪ ነው።
ሀ. የተፈጠሩ ነገሮችን እና ፍጥረታትን ሁሉ ደግፎ ያኖራል።
1. እግዚአብሔር ፍጥረታትን ሁሉ በመልካም ነገር ይሞላል፣ መዝ. 104.24-30.
2. የእግዚአብሔር የመግቦት ቸርነቱ እርሱ የሠራቸውን ነገሮች ሁሉ ይደግፋል፣ ይነካል።
ሀ. አጽናፈ ዓለማት ሁሉ የእግዚአብሔር እንክብካቤ ይሰማቸዋል፣ መዝ. 145.9.
2
ለ. ሕይወት ያለው ፍጡር ሁሉ ሕይወቱ የእግዚአብሔር ነው፣ መዝ. 145.15-16.
ሐ. ኢየሱስ እግዚአብሔር ለሁሉ ነገር ስላለው አቅርቦት አስተምሯል፣ ሉቃስ 12፡24 28።
3. እግዚአብሔር ለማያውቁትና ለማይወድዱት እንኳን ሳይቀር ቸር ነው፣ ሉቃ 6፡35.
ለ. እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ መካከለኝነት ደግፎ የማኖር ተግባሩን ይፈጽማል።
1. እግዚአብሔር አጽናፈ ዓለሙን በኢየሱስ ክርስቶስ ፈጠረ።
ሀ. እግዚአብሔር ሁሉን በቃሉ ፈጠረ፣ ዮሐ 1፡3.
ለ. ሁሉም ነገሮች መነሻቸውን እና አላማቸውን የሚያገኙት በክርስቶስ የመፍጠር ሃይል ነው፣ ቆላ. 1.15-16.
ሐ. ዕብ. 1.2
Made with FlippingBook - Online magazine maker