God the Father, Amharic Mentor Guide
5 0 /
እግዚአብሔር አብ
2. እግዚአብሔር በክርስቶስ ሁሉን ደግፎ ያኖራል።
ሀ. ሁሉ በእርሱ ተጋጥመዋል፣ ቆላ. 1.17.
ለ. እኛ የምንኖረው በክርስቶስ በኩል በሆነ በእግዚአብሔር አሠራር ነው፣ 1ኛ ቆሮ. 8.6.
ሐ. የእግዚአብሔር የፍጥረት እና የመደገፍ ሥራ ሁሉ የተደረገው ስሙ ከፍ እንዲል እና እንዲከበር ነው።
2
1. 1ኛ ዜና. 29.11
2. መዝ. 57.11
3. መዝ. 72፡18-19
4. ራዕይ.4.11
5. ኤፌ. 3.20-21
Made with FlippingBook - Online magazine maker