God the Father, Amharic Mentor Guide

5 6 /

እግዚአብሔር አብ

ሐ. የእግዚአብሔር አገዛዝ ዘላለማዊ እና የሰማይና የምድር ነዋሪዎችን ሁሉ የሚያዳርስ ነው፣ ዳን. 4.34-35.

4. ሁሉም ነገር የሚኖረው ለክብሩ ብቻ ነው።

ሀ. የእስራኤል መፈጠር እና ጥበቃ (1) ኢሳ. 43.7

(2) ኢሳ. 43.21

(3) ሮሜ. 11.36

(4) ራእ.4፡11

2

5. ፍጥረት ሁሉ የእግዚአብሔርን ልጆች የከበረ ነፃነትን መገለጥ በመጠባበቅ ይጮኻል፣ ሮሜ. 8፡18-23።

6. አሁን ያለው ፍጥረት በእግዚአብሔር ምሪት እንደገና ይፈጠራል፣ 2 ጴጥ. 3.5-13.

ለ. በአጽናፈ አለሙ ላይ የእግዚአብሔር አገዛዝ አንድምታ

1. እግዚአብሔር የክፋትና የኃጢአት ደራሲ ነውን?

ሀ. አይደለም! የዓለም ትርምስ እና ጥፋት የተከሰተው በዲያብሎስና የሰው ልጅ የእግዚአብሔርን መንግሥት አገዛዝ በመቃወም በማመፃቸው ነው (እግዚአብሔር የኃጢአት ደራሲ አይደለም፣ ያዕቆብ)።

ለ. የአለም ችግር እና ጭካኔ ምንጩ የአለም ስርአት ምኞት፣ ስግብግብነትና ትዕቢት እና በውስጧም ያሉት ናቸው፣ 1ኛ ዮሐንስ 2፡15-17።

Made with FlippingBook - Online magazine maker