God the Father, Amharic Mentor Guide

6 0 /

እግዚአብሔር አብ

2. ለአሁኑ የዓለም ሥርዓት መኖር ከንቱ እና አርቆ አለማየት ነው። እውነተኛውን ቤታችንን፣ የእግዚአብሔርን አዲሲቷ ኢየሩሳሌምን እንናፍቃለን።

ኢሳ. 40.6-8 ጩኽ የሚል ሰው ቃል፤ ምን ብዬ ልጩኽ? አልሁ። ሥጋ ለባሽ ሁሉ ሣር ነው፥ ክብሩም ሁሉ እንደ ምድረ በዳ አበባ ነው። የእግዚአብሔር እስትንፋስ ይነፍስበታልና ሣሩ ይደርቃል አበባውም ይረግፋል፤ በእውነት ሕዝቡ ሣር ነው። ሣሩ ይደርቃል አበባውም

ሀ. ይህ የአሁኑ ዓለም ሥርዓት ወድቋል፣ 1ኛ ዮሐንስ 2፡16-17።

ለ. አገራችን በሰማይ ነው፣ ፊል. 3.20.

ሐ. እኛ ብድራታችንን ከክርስቶስ እንጠብቃለን፣ 2ጢሞ. 4.8.

ማጠቃለያ

ይረግፋል፥ የአምላካችን ቃል ግን ለዘላለም ጸንታ ትኖራለች።

2

» “የእግዚአብሔር ልዩ የመግቦት ሥራ የሚገለጠው ሁሉን በመጠበቁ እና በማስተዳደሩ ነው።

» አምላካችን ሁሉን የፈጠረ ብቻ ሳይሆን በኃይሉ የሚጠብቃቸው፣ ሁሉንም ለክብሩ በጥበቡ የሚያስተዳድረው እርሱ ነው።

ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡት ጥያቄዎች በዚህ በሁለተኛው ሴግመንት የቀረቡትን ሀሳቦች መለስ ብለህ ለመቃኘት እንዲረዱህ ነው፡፡ እግዚአብሔር እንደ አጽናፈ ዓለሙ ሉዓላዊ ጌታ ከዚህ በሁሉም ዓይነት ክፋት፣ ጥፋት፣ ትርምስ እና ጭካኔ የተሞላ አለም ጋር ያለውን ግንኙነት ለመረዳት መፈለግ የኛን ጥልቅ እሳቤ እና ጸሎት እንደሚፈልግ ጥርጥር የለውም። ለሚከተሉት ጥያቄዎች የምትሰጣቸው መልሶች ጥልቅ እና ግልጽ ይሁኑ፤ እንደተለመደውም አስፈላጊ ሲሆን መልሶችህን በቅዱሳት መጻሕፍት አስደግፍ! 1. “የእግዚአብሔር ጥበቃ?” የሚለው ሥነ-መለኮታዊ ቃል ትርጉም ምንድን ነው? በአጽናፈ ዓለም ውስጥ ያለ ማንኛውም ነገር በራሱ ዓላማና ብርታት ራሱን ማቆየት ይችላል ብሎ መናገር የማይቻለው ለምንድን ነው? 2. ከፍጥረታት ሁሉ እኔ ከእግዚአብሔርና ከኃይሉ ነፃ ነኝ ማለት የሚችል ነገር አለን? መልስህን አብራራ። 3. የእግዚአብሔር ጥበቃ ትምህርት በዝግመተ ለውጥ ክርክር ላይ ምን አንድምታ አለው? እንደዚህ ባሉ ስለ ስነ ፍጥረት በሚነሱ ውይይቶች እና ክርክሮች መካከል እኛ እንደአማኞች ምን ማለት አለብን?

መሸጋገሪያ 2

የተማሪው ጥያቄዎች እና ምላሾች

ገጽ 261  6

Made with FlippingBook - Online magazine maker