God the Father, Amharic Mentor Guide
/ 5 9
እግዚአብሔር አብ
2. እግዚአብሔር በእያንዳንዱ የሰው ልጅ ጉዳይ ውስጥ ይሳተፋል፣ የተፈጠረውን ስርዓት ለራሱ ዓላማ ይጠቀማል።
3. ይህም ዴኢዝምን (እግዚአብሔር ሰማያትንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ በራሱ ዓላማና አቅጣጫ እንዲጓዝ ትቶታል የሚለውን) ውድቅ ያደርጋል።
ሐ. ስሕተት ሦስት፡ ፋታሊዝም እና ዕጣ ፈንታ በተፈጠረው ሥርዓት ወይም የሰው ልጅ ታሪክ እምብርት ናቸው።
1. እግዚአብሔር አብ የአጽናፈ አለሙ ሁሉ ተቆጣጣሪ ነው።
2
2. የእግዚአብሔር የላቀ ዓላማ በተፈጥሮም ሆነ በሰዎች ጉዳዮች ውስጥ በሁሉም ክንውኖች ውስጥ አብሮ ይሠራል።
3. የእግዚአብሔር መለኮታዊ ሃሳብ በዚህ ዘመን ያሉትን ሁሉንም ህይወት ይዳስሳል፣ በኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምጽዓት ደግሞ አዲስ ሰማይና አዲስ ምድርን ያረጋግጣል።
4. እንደ እግዚአብሔር ታላቅ አሳብ ለተጠሩት በእርግጥ ነገር ሁሉ ተያይዞ ለበጎ ይሠራል።
መ. ስህተት አራት፡ አሁን ያለው ሁሉ የነበረው ወይም የሚኖረው ብቻ ነው (ይህ ዲተርሚኒዝም ነው)።
1. ፍጥረት እና ታሪክ ወደ እግዚአብሔር ታላቅ ፍጻሜ እየተጓዘ ነው፡ እግዚአብሔር አዲስ ሰማይና አዲስ ምድርን ይፈጥራል።
ሀ. እግዚአብሔር ሰማያትንና ምድርን በአዲስ መልክ ይፈጥራል፣ ኢሳ. 65.17.
ለ. ዮሐንስ ይህንን የተመለከተው በመጨረሻው የፍጻሜ ራእዩ ነው፣ ራዕ.21.1.
Made with FlippingBook - Online magazine maker