God the Father, Amharic Mentor Guide
8 6 /
እግዚአብሔር አብ
I. ሁሉን ቻዩ እግዚአብሔር አብ መንፈስ ነው።
የቪዲዮ ሴግመንት 2 መግለጫ
ሀ. የእግዚአብሔር መንፈሳዊነት ገጽታዎች
1. እግዚአብሔር መንፈስ ነው (በቁስ አካል አልተዋቀረም ሥጋዊ ተፈጥሮም የለውም)።
ሀ. ዮሐንስ 4፡24
ለ. 1 ጢሞ. 1.17
ሐ. 1 ጢሞ. 6፡15-16
3
2. እግዚአብሔር የማይታይ ነው።
ሀ. ዮሐንስ 1፡18
ለ. ዮሐንስ 6፡46
ሐ. ቆላ.1.15
3. እግዚአብሔር ለየትኛውም መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ ወይም ቦታ ብቻ የተገደበ አይደለም።
ሀ. ኤር. 23፡23-24
ለ. አሞጽ 9፡2-3
Made with FlippingBook - Online magazine maker