The Kingdom of God, Amharic Mentor Guide
/ 1 1 7
የ እ ግ ዚ አ ብ ሔ ር መ ን ግ ስ ት
1. በጥልቅ ምሥጢር፣ የእግዚአብሔር መንግሥት አገዛዝ ለእግዚአብሔር ለራሱ ይሰጣል።
2. ክርስቶስ ታሪኩን ያጠናቅቃል፣ መንግሥቱን እራሱን ለጌታ ለእግዚአብሔር ያስረክባል፣ እርሱም ራሱ ሁሉ-በሁሉ ይሆናል።
3. ኢየሱስ ሁሉንም ግዛት፣ ሥልጣንና ኃይላት ካጠፋ በኋላ፣ መንግሥቱን ለእግዚአብሔር አብ አሳልፎ ይሰጣል፣ 1 ቆሮ. 15፡24-28።
ሀ. ጠላቶቹን ሁሉ ከእግሩ በታች እስኪያደርግ ድረስ መንገሥ አለበት።
ለ. የመጨረሻው ጠላት የሚጠፋው ሞት ነው።
ሐ. ይህ ከተፈጸመ በኋላ፣ ኢየሱስ ራሱ ለእግዚአብሔር አብ ይገዛል።
4
መ. ሁሉን ቻይ የሆነው አምላከ ሥላሴ የሆነው አምላክ ሁሉ-በሁሉ ይሆናል።
ማራናታ! እንደዚያም ሆኖ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ና!
ማጠቃለያ
» መንግሥቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምጽዓት ትፈፀማለች።
» በዚህ ፍጻሜ ላይ፣ ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ ሞትን ድል በማድረግ የሙታን ትንሣኤና በሰው ልጆች ላይ የመጨረሻው ፍርድ ያስገኛል። » በመጨረሻም እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ይሆን ዘንድ መንግሥቱ ራሱ እንኳን ለእግዚአብሔር ይገዛል።
Made with FlippingBook Digital Publishing Software