The Kingdom of God, Amharic Mentor Guide

/ 1 9 9

የ እ ግ ዚ አ ብ ሔ ር መ ን ግ ስ ት

አ ባ ሪ 2 5 ኢየሱስ እና ድሆች ዶን ኤል ዴቪስ

ሐተታ -የኢየሱስ የመንግሥቱ አገልግሎት ልብ በህይወት የታችኛው የኑሮ ደረጃ ያሉ ድሆች መለወጥ እና መታደስ ነበር ፡፡ በቀጥታ ከድሆች ጋር በመሆን አገልግሎቱን እንዴት እንደከፈተ ፣ አገልግሎቱን እንዳረጋገጠ ፣ የአገልግሎቱን ልብ እና ነፍስ እንዴት እንደገለጸ እይታውን አሳይቷል ፡፡

I. ኢየሱስ አገልግሎቱን ለድሆች በማዳረስ ጀመረ።

ሀ. በናዝሬት የመጀመርያው ስብከት ፣ ሉቃስ 4.16-21

ሉቃስ 4.16-21 - ወዳደገበቱም ወደ ናዝሬት መጣ፤ እንደ ልማዱም በሰንበት ቀን ወደ ምኵራብ ገባ፥ ሊያነብም ተነሣ። የነቢዩንም የኢሳይያስን መጽሐፍ ሰጡት፥ መጽሐፉንም በተረተረ ጊዜ፦ የጌታ መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ቀብቶኛልና፤ ለታሰሩትም መፈታትን ለዕውሮችም ማየትን እሰብክ ዘንድ፥ የተጠቁትንም ነጻ አወጣ ዘንድ የተወደደችውንም የጌታን ዓመት እሰብክ ዘንድ ልኮኛል ተብሎ የተጻፈበትን ስፍራ አገኘ። መጽሐፉንም ጠቅልሎ ለአገልጋዩ ሰጠውና ተቀመጠ፤ በምኵራብም የነበሩት ሁሉ ትኵር ብለው ይመለከቱት ነበር። እርሱም፦ ዛሬ ይህ መጽሐፍ በጆሮአችሁ ተፈጸመ ይላቸው ጀመር።”

ለ - የዚህ ጅማሮ ትርጉም

1. ትኩረት የሚስብበት ነገር-የጽሑፎች ምርጫ

2. የተጠራበት ነገር መንፈሱ መቀባቱ ነው

3. የፍቅሩ ነገር

ሀ. የምስራች ለድሆች ለ. የታሰሩት መፈታት ሐ. ለዕውራን ማየትና ማገገም መ. የተጨቆኑ እንዲለቀቁ ማድረግ 4. የአገልግሎቱ ዓላማ-የጌታ ሞገስ ዓመት

Made with FlippingBook Digital Publishing Software