The Kingdom of God, Amharic Mentor Guide

2 0 4 /

የ እ ግ ዚ አ ብ ሔ ር መ ን ግ ስ ት

አ ባ ሪ 2 6 የአዲስ ኪዳን ሥነምግባር በእግዚአብሔር መንግሥት ውስጥ መኖር ቄስ ዶ / ር ዶን ኤል ዴቪስ

የመቀልበስ መርህ

መርህ ተብራራ

ቅዱሳት መጻሕፍት

ድሃው ሀብታም ይሆናል ሀብታሙም ድሃ ይሆናል

ሉቃስ 6.20-26

ህግ የጣሰ እና የማይገባው ይድናል

21.31-32

ራሳቸውን ዝቅ የሚያደርጉ ከፍ ከፍ ይላሉ

1 ጴጥ. 5.5-6

ራሳቸውን ከፍ ከፍ የሚያደርጉ ይዋረዳሉ

ሉቃስ 18.14

ዕውሮች ያያሉ

ዮሐንስ 9.39

እናያለን የሚሉ ዕውሮች ይሆናሉ

ዮሐንስ 9.40-41

የክርስቶስ ባሪያ በመሆን ነፃ ወጥተናል

ሮም. 12.1-2

እግዚአብሔር ጠቢባንን ሊያሳፍር የዓለምን ሞኝ ነገር መረጠ

1 ቆሮ. 1.27

እግዚአብሔር ብርቱዎችን እንዲያሳፍር የዓለምን ደካማ ነገር መረጠ

1 ቆሮ. 1.27

እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ከንቱ እንዲያደርግ ምናምንቴዎችንና የተናቁትን መረጠ

1 ቆሮ. 1.28

ይህንን አለም በማጣት የሚቀጥለውን እናገኛለን

1 ጢሞ. 6.7

ይህን ሕይወት ከወደድክ ታጣዋለህ; ይህን ሕይወት ከጠላህ የሚቀጥለውን ታተርፋለህ

ዮሐንስ 12.25

የሁሉም አገልጋይ በመሆን ታላቅ ትሆናለህ

10.42-45

ሃብትህን እዚህ ካከማቸህ ፣ የሰማይን ምንዳ ታጣለህ

6.19

ሀብትህን በላይ ካከማቹቸህ፣ የሰማይን ሀብት ታገኛለህ

6.20

በተሟላ ሁኔታ ለመኖር የራስህን ሞት ለራስህ ተቀበል

ዮሐንስ 12.24

ሰማያዊውን ሞገስ ለማግኘት ሁሉንም ምድራዊ ዝና ተወው

ፊል. 3.3-7

ፊተኞች ኋለኞች ፣ ኋለኞችም ፊተኞች ይሆናሉ

ማርቆስ 9.35

የኢየሱስ ጸጋ በጥንካሬህ ሳይሆን በድካምህ ፍጹም ይሆናል

2 ቆሮ. 12.9

የእግዚአብሔር ከፍተኛው መስዋእትነት ንፅህና እና ስብራት ነው

መዝ. 51.17

ከሌሎች ከመቀበል ይልቅ መስጠት የተሻለ ነው

ሥራ 20.35

የእግዚአብሔርን ምርጥ ለመቀበል ያለህን ሁሉ ስጥ

ሉቃስ 6.38

Made with FlippingBook Digital Publishing Software