The Kingdom of God, Amharic Mentor Guide

3 2 0 /

የ እ ግ ዚ አ ብ ሔ ር መ ን ግ ስ ት

እንኳን ደስ አለህ፣ ስለ እግዚአብሔር መንግስት የተዘጋጀውን የካፕስቶን ሞጁል ጨርሰሃል። በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ውስጥ እንደ አብሮ ሰራተኞች ከአንተ ጋር ደስ እንሰኛለን! ምናልባትም በጠቅላላው የእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ካሉት በጣም አስፈላጊ ትምህርቶች አንዱ በሆነው - የእግዚአብሔር እና የክርስቶስ መንግስት ትምህርት ውስጥ ተማሪዎችህን በከባድ ፅንሰ-ሀሳቦች ውስጥ መርተሃል፣ አበረታተሃቸዋል። ልባዊ ጸሎታችን በተማሪዎችህ ልብ እና አእምሮ ውስጥ የሰራኸው ስራ በከንቱ ወደ ጌታ እንዳይመለስ፣ ነገር ግን በአንተ ጥረት፣ ጸሎት እና ስራ ለኢየሱስ ክርስቶስ ብዙ እና ዘላቂ ፍሬ እንዲያፈሩ ነው። ለከተማ ቤተ ክርስቲያን መሪዎችን ለማስታጠቅ ስለምታደርገው ቀጣይ ስራ ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!

 18 ገጽ 123 የዚህ ሞጁል የመጨረሻው ቃል

Made with FlippingBook Digital Publishing Software