The Kingdom of God, Amharic Mentor Guide
/ 5 3
የ እ ግ ዚ አ ብ ሔ ር መ ን ግ ስ ት
ለ. በመቃብሩ ላይ ያሉ ሴቶች፣ ማቴ. 28፡9-10
ሐ. ጴጥሮስ፣ ሉቃ 24፡34
መ. ደቀ መዛሙርቱ በኤማሁስ መንገድ ላይ፣ ማር 16፡12-13
ሠ. ከቶማስ ጋር ያሉት አሥሩ፣ ዮሐንስ 20፡19-24
ረ. አሥራ አንዱ ደቀ መዛሙርት ከትንሣኤ ከአንድ ሳምንት በኋላ፣ ዮሐንስ 20፡26 29
2
ሰ. በገሊላ ባሕር አጠገብ ያሉ ሰባት ደቀ መዛሙርት፣ ዮሐንስ 21፡1-23
ሸ. አምስት መቶዎቹ፣ 1ኛ ቆሮ. 15.6
ቀ. ያዕቆብ፣ የጌታ ወንድም፣ 1 ቆሮ. 15.7
በ. አሥራ አንዱ ደቀ መዛሙርት በገሊላ ተራራ፣ ማቴ. 28፡16-20
ተ. ደቀ መዛሙርቱ በዕርገቱ፣ ሉቃ 24፡44-53
ነ. እስጢፋኖስ ከሰማዕቱ በፊት፣ ሐዋ 7፡55-56
ኘ. ጳውሎስ በደማስቆ መንገድ ላይ፣ ሐዋ 9፡3-6
አ. ጳውሎስ በአረቢያ፣ የሐዋርያት ሥራ 20፡24
Made with FlippingBook Digital Publishing Software