The Kingdom of God, Amharic Mentor Guide

/ 5 5

የ እ ግ ዚ አ ብ ሔ ር መ ን ግ ስ ት

1. የሥልጣንና የራስነት ምልክት ሆኖ፣ በላይ በእግዚአብሔር ቅዱሳን መላእክቶች የተመለከ፣ ዕብ. 1.3-4

2. እንደ እግዚአብሔር ሠራዊት ራስ እና እንደ መከሩ ጌታ፣ ማቴ. 28፡18-20

3. እንደ ቤተ ክርስቲያን ራስ ኤፌ. 1.20-23

4. በሁሉ ላይ የፍጹም የበላይነት እና የጌትነት ምልክት፣ ፊልጵ. 2.9-11

ማጠቃለያ

ገጽ 295  12

2

» የናዝሬቱ ኢየሱስ የበላይ ነው፣ በእርሱም የአብርሃም የተስፋ ቃል የተፈጸመበት በእግዚአብሔር የተቀባ ነው። » በእርሱ፣ የሁሉ ጌታ፣ የመንግሥቱ መገኘት ተገንዝቧል፣ በሥጋ በመገለጡ፣ በሞቱ፣ በትንሣኤው እና በዕርገቱ አሳይቷል።

የሚከተሉት ጥያቄዎች የተነደፉት በሁለተኛው የቪዲዮ ክፍል ላይ የሚገኘውን በኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ምስረታና አፈጻጸምን በተመለከተ የሚሰጠውን ሐሳብ እንድትከልስ ለመርዳት ነው። ከምርቃቱ ሐሳብ ጋር በተያያዙት “ትላልቅ ሐሳቦች” እና መሠረታዊ ሥርዓቶች ላይ በማተኮር እንዲሁም ኢየሱስ መንግሥቱን እውን ለማድረግ በሚጫወተው ሚና ላይ በማተኮር ጥያቄዎቹን መልስ። መልሶችህ ግልጽ እና አጭር ይሁኑ፣ እና ከተቻለ ደግሞ በቅዱሳት መጻሕፍት ይደገፉ! 1. የናዝሬቱ ኢየሱስ ራሱን የገለጠው የብሉይ ኪዳን የመሲሑ ፍጻሜ ነው ሊባል የሚችለው በምን መንገዶች ነው? 2. መንግሥቱ በእሱ ውስጥ እንደተመረቀና በተወሰነ ደረጃም ቢሆን መፈጸሙን የሚገልጹት በኢየሱስ ሕይወት ውስጥ አንዳንዶቹ ምልክቶች ምንድን ናቸው? 3. “የሆነ/ያልተጠናቀቀ” በሚለው ሀረግ ውስጥ ያለውን ግንኙነት አብራራ። መንግሥቱ አሁን አለ ሊባል የሚችለው በምን መንገድ ነው? መንግሥቱ ገና ወደፊት እንደሆነ ማወቅ የምንችለውስ በየትኞቹ መንገዶች ነው? 4. ፓሮሲያ የሚለው ቃል ምን ማለት ነው? ቃሉ ገና ከሚመጣው የእግዚአብሔር መንግሥት ሐሳብ ጋር እንዴት ይዛመዳል?

መሸጋገሪያ 2

የተማሪ ጥያቄዎች እና ምላሾች

ገጽ 296  13

Made with FlippingBook Digital Publishing Software