The Kingdom of God, Amharic Mentor Guide

9 2 /

የ እ ግ ዚ አ ብ ሔ ር መ ን ግ ስ ት

የእግዚአብሔር አገዛዝ ተፈፀመ ክፍል 1

ይዘት

ቄስ ዶክተር ዶን ኤል ዴቪስ

የፍጻሜ ዘመንን እና ትርጓሜ ለመመልከት፣ ስለ ሞት መጽሐፍ ቅዱሳዊውን ሃሳብ በአጭሩ ለመዘርዘር እና ከዚያም ስለ መካከለኛው ሁኔታ መጽሐፍ ቅዱሳዊውን ትምህርት አብረን ለመወያየት እንሞክራለን። ለዚህ የእግዚአብሔር አገዛዝ ተፈጸመ ለተሰኘው የመጀመሪያ ሴግመንት አላማችን የሚከተሉትን ለማስቻል ነው፡- • በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ የመጨረሻውን ነገር (የፍጻሜ ዘመን) ትምህርት አስፈላጊነት እና ከደቀመዝሙርነት እና ከቤተክርስቲያን ሕይወት ጋር ያለውን ግንኙነት ትረዳለህ። • ለክርስቲያንም ሆነ ላልሆኑ ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሞት የሚያስተምረውን መግለጽ ትችላለህ። • በአንድ ግለሰብ ሞት እና የእግዚአብሔር መንግሥት ፍጻሜ ላይ ባለው የሰው ዘር ፍጻሜ መካከል ባለው ጊዜ መካከል ስላለው መካከለኛ ሁኔታ ቅዱሳን ጽሑፎች የሚያስተምሩትን ታጠናለህ።

የሴግመንት 1 ማጠቃለያ

ገጽ 309  4

4

I. የኢስካቶሎጂ ፍቺ ምንድን ነው?

የቪዲዮ ሴግመንት 1 ዝርዝር

ኤ. ኢስካቶሎጂ፣ በግሪክኛ “የመጨረሻ ነገሮች ጥናት” ማለት ነው

ገጽ 310  5

ለ. ከጌታችን ዳግም ምጽአት ጋር የተያያዙትን ሁነቶችና እውነቶች ለማጥናት መትጋት እና መጠንቀቅ ያለብን ለምንድን ነው? ሁለት ምክንያቶች ተሰጥተዋል፡-

1. የሚያምኑትን የምንወዳቸውን ሰዎች በሞት በማጣታችን እኛን ለማጽናናት

ሀ. የጳውሎስ ምክር ለተሰሎንቄ ሰዎች፣ 1ኛ ተሰ. 4

Made with FlippingBook Digital Publishing Software