The Kingdom of God, Amharic Mentor Guide
9 4 /
የ እ ግ ዚ አ ብ ሔ ር መ ን ግ ስ ት
ረ. የትንቢት ቃል ኃይል በአንድ ሰው ደቀመዝሙርነት ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል፣ 2 ጴጥ. 1.19
ሰ. የኢየሱስን ምሕረት ወደ ዘላለም ሕይወት እየፈለግን የእግዚአብሔርን ፍቅር እንያዝ፣ ይሁዳ 1፡20-21
ሐ. የኢስካቶሎጂ አስፈላጊነት፡- የእግዚአብሔር መንግሥት በቅርቡ ፍጻሜውን ያገኛል፤ እኛም ዝግጁ ሆነን ቆመን ለመጨረሻው የክብር መገለጥ ንቁ መሆን አለብን።
II. በሞት ጉዳይ እና በእግዚአብሔር መንግሥት ግዛት ፍጻሜ መካከል ያለው ዝምድና ምንድን ነው?
ገጽ 311 6
ሀ. በግለሰብ እና በኮስሚክ ኢሻቶሎጂ መካከል ያለውን ልዩነት ልብ በል።
1. የግለሰብ ኢስካቶሎጂ - እነዚያ የግለሰቦችን የወደፊት ሁኔታ በመጠባበቅ ላይ ያሉ ልምዶች
4
2. የኮስሚክ ኢስካቶሎጂ - እነዚያ የሰው ልጆችን እና የፍጥረትን የወደፊት ሁኔታ በመጠባበቅ ላይ ያሉ ልምዶች
ለ. በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ሞትን በተመለከተ መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ሥርዓቶች ምንድን ናቸው?
1. ሞት ለእያንዳንዱ ሰው የማይቀር ነው።
ሀ. ሞት ለእያንዳንዱ ሰው የተረጋገጠ ነው።
ለ. ለሰዎች ሁሉ አንድ ጊዜ እንዲሞቱና ከዚያም ለፍርድ እንዲቀርቡ ተወስኗል፣ ዕብ. 9.27.
Made with FlippingBook Digital Publishing Software