The Kingdom of God, Amharic Student Workbook

1 3 6 /

የ እ ግ ዚ አ ብ ሔ ር መ ን ግ ስ ት

ከቀደምት እስከ ወዲያ ቅዱሳት መጻሕፍት ለዋና ዋና ዝርዝር ነጥቦች

I. ከዘመን በፊት (ያለፈ ዘላለም) 1 ቆሮንቶስ 2.7

II. የጊዜ መጀመሪያ (ፍጥረት እና ውድቀት) ዘፍጥረት 1.1

III. የጊዜ መዘርጋት (የእግዚአብሔር እቅድ በእስራኤል በኩል ተገለጠ) ገላትያ 3.8 (ሮሜ 9.4-5)።

IV. የጊዜ ሙላት (የመሲሑ ሥጋ መልበስ) ገላትያ 4.4-5

V. የመጨረሻው ዘመን (የመንፈስ ቅዱስ መውረድ) ሐዋ ሥራ 2.16-18

VI. የጊዜ ፍፃሜ (ዳግም ምፅዓት) ማቴ 13.40-43

VII. ከዘመን ባሻገር (የዘላለም ሕይወት) 1 ቆሮንቶስ 15.24-28

Made with FlippingBook - Share PDF online