Theology of the Church, Amharic Mentor Guide
/ 6 5
የ ቤ ተ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሥ ነ - መ ለ ኮ ት
5. እግዚአብሔርን በውዳሴአችን ድምጽ እናመልከዋለን፣ መዝ. 66.1-2.
6. እግዚአብሔርን በዝምታና በማሰላሰል ወደ ፊቱ በመቅረብ እናመልከዋለን።
ሀ. መዝ. 46.10
ለ. ዕብ. 2.20
7. እግዚአብሔር ነጻና ፈጠራ የታከለበት እንዲሁም ሙሉና ነጻ በሆነ አካላዊ ቋንቋ የሚገለጽን ውዳሴ ይፈልጋል።
2
ሀ. በማጨብጨብ ፣ መዝ. 47.1-2
ለ. እጆቻችንን በማንሳት መዝ. 28.2
ሐ. በጌታ ፊት በመዝለል ፣ መዝ. 150.4
መ. በ ፊቱ በመስገድ ፣ መዝ. 5.7
ሠ. በእግዚአብሔር ፊት በመንበርከክ መዝ. 95.6-7ሀ
ለ. በስርዓተ ቅዳሴአችን
ገጽ 218 22
ትርጓሜ፡ ቅዳሴ = የእግዚአብሔርን ቃል የምናውጅበትና የጌታን ማዕድ አብረን የምንቆርስበት ልዩ የአገልግሎቶች ክፍል ነው። የጥንቱን የክርስትና አምልኮ ማስረጃዎች ስንመለከት በሮማውያን ዓለም ከነበሩት ሃይማኖቶች የሚለየው ምንም ዓይነት የአምልኮ ሥርዓት፣ ቤተ መቅደሶች ወይም መደበኛ መስዋዕቶች ባለመኖራቸው ነው። በቃሉ ላይ ያተኮረ ነበር፣ ልክ እንደ የቅርብ ታሪካዊ
Made with FlippingBook Ebook Creator