Theology of the Church, Amharic Student Workbook
1 2 6 /
የ ቤ ተ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሥ ነ - መ ለ ኮ ት
2. ይህ በነጻነት ላይ ያለው ተመሳሳይ አጽንዖት በብሉይ ኪዳን ውስጥ ለነበሩት አብዛኞቹ የእግዚአብሔር ሰዎች ሥራ መሠረት ነው፣ ዘዳ. 15፡12-15።
3. በእግዚአብሔር ነፃ እንደወጡ እኛ ደግሞ ጭቆናን እና እስራትን ከሚያመጡ ነገሮች በተለይም በመንፈሳዊ ብልሹ ልማዶች ላይ የዲያቢሎስን ፍላጎት የማጥፋት እና የባርነት ቁርጠኝነትን የሚገልጡ ልማዶችን መቃወም አለብን። እንደ እግዚአብሔር ወኪሎች ወላጅ የሌላቸውን እና የተጨቆኑትን ነጻ የሚያወጡ ስራዎች መስራት አለብን፣ መዝ. 10፡15-18።
4. የመንግሥቱ አምባሳደሮች እንደመሆናችን መጠን እግዚአብሔርን ከማያከብር ጭቆና እና ከኢኮኖሚያዊ፣ ባህላዊ፣ ፖለቲካዊ ወይም ማኅበራዊ ጉዳዮች ባርነት ነፃ የሚወጡትን የሚያበረታቱ ሥራዎችን ማከናወን አለብን።
ሀ. በክርስቶስ ስለተሰጠ ነፃነት ጠበቆች እንደመሆናችን ለባርነት የፈጠራ ምላሾችን ማሳደግ አለብን፣ እናም የሰው ልጅ ልዩ በእግዚአብሔር አምሳል የተሰራ ዋጋ የሚሰጠው እና እንክብካቤ የሚያሻው ስለሆነ በተፈጥሮ የተሰጠውን እሴት ማረጋገጥ አለብን።
4
ለ. እግዚአብሔር በሰዎች መካከል ካለው የሰላም እና የነጻነት ትእዛዝ ጋር የሚስማሙትን ግለሰቦች እና ምክንያቶች ለመደገፍ መጣር አለብን። ምሳ. 24፡ 11-12።
ለ. በሁለተኛነት፣ የክርስቶስ አምባሳደሮች እንደመሆናችን የመንግሥቱን ሙሉነት ለማሳየት የሚያግዙ ሥራዎች እንሠራለን።
1. ያለ ጥርጥር የጌታችን የኢየሱስ አምላክና አባት በተሰበረና በዓለም በተናቁት መካከል ምሉእነትን ሊመሠርት የሚሻ አምላክ ነው። መዝ. 146.
2. በክርስቶስ ሙሉ የሆንን እና የእርሱም አምባሳደሮች እንደመሆናችን መጠን በሁሉም ቦታ በሰዎች ላይ ጠብን፣ ሕመምን፣ በሽታን፣ መከራን እና ስቃይን የሚያመጡ ነገሮችን ሁሉ እንቃወማለን።
Made with FlippingBook - professional solution for displaying marketing and sales documents online