Bible Interpretation, Amharic Student Workbook

1 4 0 /

የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ-አፈታት

III. ትንቢት እንደ መጽሐፍ ቅዱስ የሥነ-ጽሑፍ ዘውግ

ሀ. ትንቢት ስለ እግዚአብሔር እና ስለ አጽናፈ ሰማይ እውነትን ይሰጣል።

1. ስለ ሰው ልጅ ሕልውና እና ሕይወት ዋና ጥያቄዎችን ይመለከታል።

2. የፍጥረትን ተፈጥሮ እና አጽናፈ ሰማይን ይመለከታል።

3. ከዓለም ተሻጋሪ እይታ (ማለትም ሥላሴ ፈቃዱን በዓለም ላይ የሚያደርግ) ይፈሳል።

4. ከሰው ልጅ አስተሳሰብ፣ ፍልስፍና እና ሳይንሳዊ ጥያቄ በላይ እውነትን ለይቶ ያቀርባል።

3

ሀ. 1 ቆሮ. 1.18-3.20

ለ. ቆላ.2.1-10

ሐ. 2 ጴጥ. 1.20-21

ለ. ትንቢት የሚፈሰው ከእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነው።

1. የትንቢት ስጦታ የመንፈስ “ስጦታ” ነው፣ ሮሜ. 12.6; 1 ቆሮ. 12.10, 28; ኤፌ. 4.8; 1 ተሰ. 5.19.

2. ነቢዩ ብዙ ጊዜ “የመንፈስ” አካል እንደሆነ ይታወቃል፣ 1 ቆሮ. 14.37 ከሆስ. 9.7; በተጨማሪም 1 ሳሙ. 19.20; 2 ነገሥት 2፡15; ነህ. 9.30.

Made with FlippingBook - Online Brochure Maker