Bible Interpretation, Amharic Student Workbook
2 0 6 /
የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ-አፈታት
ምሪት ውጪ የቅዱሳት መጻሕፍትን ትርጉም በፍጹም መረዳት አንችልም። ነገር ግን፣ ትሑት እና ትጉ ከሆንን፣ የቃሉ እውነት ወደ ሕይወታችን ይመጣል፥ እኛንም እንደ ጌታችን የመንግሥቱ ደቀ መዛሙርት ይለውጠናል። እንዲህ ያለው ጥናት እኛን መለወጥ ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔር በቤተክርስቲያንም ሆነ በዓለም ውስጥ ቃሉን ለማስተላለፍ እንደ ዕቃ እንዲጠቀምብን ያደርጋል፤ ሁሉን ለእርሱ ክብር። ክርስቶስን አውቀን እንድንገለጥለት የእግዚአብሔር ቃል ትጉ ሠራተኞች ሆነን ፍጹም የሆነውን የእውነትን ቃል በቅንነት ይዘን ራሳችንን በእግዚአብሔር ቃል የምንሠራ ሠራተኞች እንድንሆን እግዚአብሔር መሻቱንና ብርታቱን ይስጠን፤ ሁሉ ለእርሱ ታላቅ ክብር ይሁን።
አሜን አሜን!
4
Made with FlippingBook - Online Brochure Maker