Bible Interpretation, Amharic Student Workbook
7 2 /
የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ-አፈታት
ሐ. ፊል. 4.8
መ. 2 ተሰ. 2.15
4. የመሠረታዊ ሥርዓት ግንባታ ፈተና:- ምሳሌህ እውነት ከሆነ፣ የምሳሌህ እውነት በቀላሉ እውነት ሆኖ የሚታይባቸውን ጉዳዮች በህይወት ውስጥ ማግኘት አለብህ።
ሠ. ምሳሌዎች፡- “የፍቅር ትእዛዝ” እና “መዝራትና ማጨድ”
1. እግዚአብሔርን መውደድ እና ባልንጀራን መውደድ በብሉይ ኪዳን ውስጥ ያሉ የእግዚአብሔር የሞራል ፍላጎቶች ማጠቃለያ ነው።
2
ሀ. የእግዚአብሔር የሞራል ጥያቄ በሙሉ ልብ እሱን በመውደድ እና ባልንጀራውን እንደራስ በመውደድ ላይ ነው፣ ማቴ. 22.36-40.
ለ. ፍቅር የእግዚአብሔር ህግ ፍጻሜ ነው፣ ሮሜ. 13.8-10.
2. በርግጥ የዘራችሁትን ታጭዳላችሁ። ገላ 6.7-8.
IV. ደረጃ ሦስት:- በመንፈስ ቅዱስ ኃይል መርሆቹን ተግባራዊ ማድረግ
ሀ. የእግዚአብሔርን ቃል በሕይወታችን ውስጥ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያነሳሱን ምክንያቶች ምንድን ናቸው?
1. ቃሉን ሰሚዎች (ማለትም ተማሪዎች) ብቻ ሳንሆን ቃሉን አድራጊዎች መሆን አለብን፣ ያዕቆብ 1:22-25
Made with FlippingBook - Online Brochure Maker