Bible Interpretation, Amharic Student Workbook
8 2 /
የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ-አፈታት
3. እነዚህ መሳሪያዎች ከፅሁፉ አተረጓጎም በፊት ስለ መጀመሪያው ሁኔታ ዳራ መረጃ መታየት አለባቸው።
ሐ. የመጽሐፉ ደራሲ ማን ነው? ስለ እሱስ ምን የምናውቀው ነገር አለ?
1. ከቆሮንቶስ ወንድም ከሶስቴኔስ ጋር አብረው ጻፉት: 1.1-2
2. በክርስቲያን ጉባኤ ውስጥ በእርሱ ማንነት ላይ የሚነሱ ክፍሎች ነበሩ፣ 1 ቆሮ. 1.12-13.
3. ወንጌልን እንዲሰብክ በጌታ የተመደበ አገልጋይ እንደሆነ አድርጎ ቆጥሯል፣ 1ኛ ቆሮ. 3.4-5
2
4. ለቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን እንደ ስጦታ ይቆጥር ነበር፣ 1 ቆሮ. 3.22
5. የእርሱ የግል ሰላምታ በመጽሐፉ መደምደሚያ ላይ ተካትቷል፣ 1ኛ ቆሮ. 16.21.
መ. ተደራሲው ማን ነበር፣ የት ነው የሚኖሩት፣ እና የሚያሳስባቸው ነገር ምንድን ነው? (ባህላዊ እና ታሪካዊ አካላት)
1. በጳውሎስ ዘመን የሮም ግዛት ‘የኃጢአት ማዕከል’ ተብላ ትጠራ ነበር
2. ከግሪክ አቴንስ በስተ ምዕራብ 40 ማይል ገደማ ርቀት ላይ ትገኛለች
3. የሮማ ግዛት ትልቅ የንግድ ማዕከል የነበረች ሲሆን 3 ወደቦች ነበሯት
Made with FlippingBook - Online Brochure Maker