Bible Interpretation, Amharic Student Workbook

/ 8 1

የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ-አፈታት

ለ. ዮሐንስ 16፡13-14

ለ. የመጽሐፉን ዳራ መስርት፡ ቆሮንቶስ (“መልእክት፣ ደብዳቤ)

1. የመጀመሪያውን ሁኔታ ለመረዳት የሚረዱ መሳሪያዎች

ሀ. የተለያዩ የእንግሊዝኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች

ለ. የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት

2

ሐ. የኤክሴጀሲስ ማጣቀሻዎች

መ. የመጽሐፍ ቅዱስ አትላስ

ሠ. የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያ

2. ይህ ደረጃ ምን እንድታደርግ ይፈልጋል?

ሀ. ስለ መጽሐፉ፣ ስለ ደራሲው እና ስለ ተደራሲያኑ ማን፣ ምን፣ መቼ እና የት የሚሉ ጥያቄዎችን አንሳ።

ለ. የጽሑፍ ረቂቅ አዘጋጅ።

ሐ. የጽሑፉን ዝርዝሮች ልብ በል (በዚህ ትምህርት ክፍል አንድ ውስጥ የኦሌታ ዋልድን “የሶስት ደረጃ ሞዴል አጠቃላይ እይታ” ተመልከት)።

Made with FlippingBook - Online Brochure Maker