Bible Interpretation, Amharic Student Workbook

8 4 /

የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ-አፈታት

ሠ. ጳውሎስ መጽሐፉን የጻፈው ለምን ዓላማ ነው?

1. 1ኛ ቆሮንቶስ ጳውሎስ ቀደም ሲል ለጻፋቸው ደብዳቤ የሰጠው መልስ ነው። 1 ቆሮ 1: 9 ከሴሰኞች ጋር እንዳትተባበሩ በመልእክቴ ጻፍሁላችሁ።

2. ጳውሎስ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሊስተካከሉ ስለሚገባቸው ሁኔታዎችና ስለነበራቸው ጥያቄዎች መልስ ሰጥቷል።

ረ. ይህ ምንባብ ከጸሐፊው ዓላማ ጋር አብሮ የሚሄደው እንዴት ነው?

2

1. ጳውሎስ በቁጥር 8 ላይ ስለ ክርስቲያናዊ ነፃነት የተናገረ ሲሆን ወንድሙን የሚያሰናክል ከሆነ ሥጋ እንደማይበላ ገልጿል። 8.1-13 (ጥቅሱ የሚጀምረውና የሚደመደመው የት እንደሆነና በየትኛው ክፍል ላይ እንደሚገኝ ልብ በል።)

2. ጳውሎስ እዚህ ላይ በቆሮንቶስ ክርስቲያኖች ፊት ሐዋርያነቱን በመከላከል ሐዋርያ በመሆን ስላለው መብት ተናገረ፤ 1 ቆሮ. 9.1-7.

ሀ. እንደ ሐዋርያ ስለ መብላትና መጠጣት መብቱ ተሟግቷል፣ ቁ 3.

ለ. ሐዋርያው ጳውሎስ፣ ሌሎች ሐዋርያት እንደሚያደርጉት አማኝ የሆነችን ሚስት በጉዞው ሁሉ አብሮ የመውሰድ መብቱ የተረጋገጠ መሆኑን ይገልጻል። 5.

ሐ. በወንጌል ተደግፎ ከመኖር ስለመታቀብ መብቱ ይሟገታል፣ ቁ. 6.

3. በአንድ አውድ ውስጥ የሚያገለግለው ሰው በዚያ አውድ ውስጥ ሊደገፍ እንደሚችል ለማረጋገጥ ተራ ምሳሌዎችን ይሰጣል ።

ሀ. ወታደር፣ ቁ. 7

Made with FlippingBook - Online Brochure Maker