Bible Interpretation, Amharic Student Workbook

/ 8 5

የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ-አፈታት

ለ. ገበሬ፣ ቁ. 7

ሐ. እረኛ፣ ቁ. 7

4. ከዘዳግም ጥቅስ በመጥቀስ ይዘጋል፣ ዘዳ. 25.4 - “እህል የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰር።” (1 ጢሞ. 5:18 - ደግሞ “የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰር።” እንዲሁም “ለሠራተኛ ደመወዙ ይገባዋል” ይላል።)

ሀ. በእግዚአብሔር ሕዝብ መካከል ፍትሃዊ ግንኙነቶችን ስለ መለማመድ የሚናገር ምዕራፍ

2

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙትን መሠረታዊ ሥርዓቶችና ርዕሰ ጉዳዮች መመርመር በተለይም የመጽሐፍ ቅዱስ ርዕሰ ጉዳዮች ውስብስብ እና እርስ በእርስ የተሳሰሩ ሲሆኑ መጽሐፍ ቅዱስ እንደዚህ ያሉትን ርዕሰ ጉዳዮች እንዴት እንደሚጠቀም መመልከት ፣ የተወሰኑ ተግባሮቻቸውን መወሰን እና በእራሳችን ሥነ መለኮታዊ ነፀብራቅ ውስጥ እንደዚህ ያሉትን የመጽሐፍ ቅዱስ ሞዴሎችን ለመከተል መወሰን አስፈላጊ ነው ። ~ Donald A. Carson. New Bible Commentary : 21st Century Edition. (electronic ed. of the 4th ed.). Downers Grove, IL: InterVarsity Press, 1997.

ለ. መሠረታዊ መርሆቹ (1) የአርባ ግርፋት ገደብ ነው (ከአርባ በላይ ግፍ ነው) ።

(2) እህል የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰር።

(3) የአጎት ልጅ የወንድሙን ሚስት ማግባት (የቤተሰብ ዘር እንዳይጠፋ)

(4) ከባልዋ ጋር የተጣላችውንና የሌላውን ሰው ብልት የምትይዝ ሴት እጇ ይቆረጣል (ቆሻሻ ጸብ ፈጽሞ ሊታለፍ አይገባም፤ በተለይም ይህ ዓይነቱ ሰው ዘር እንዳይወልድ ስለሚያደርገው)።

ሰ. የትርጉሙን ሙሉ ሃሳብ ባግባቡ ትረዳ ዘንድ ምንባቡን በሌሎችም ትርጉሞች አንብበው

Made with FlippingBook - Online Brochure Maker