Church PLANT Manual, Amharic Edition

102 • የቤተ ክርስቲያን ተከላ መምሪያ

የወርልድ ኢምፓክት ኢቫንጌል ትምህርት ቤት የከተማ ቤተ ክርስቲያ ተከላ ደረጃዎች አጠቃላይ ዕይታ 1

ከወላጅና ልጅ ምሳሌ ጋራ በተዛመደ መልኩ

ትርጉም እና ዐላማ

ትርጕም በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ሥር ሆነው ቤተ ክርስቲያን ለመትከል ዝግጁ የሆኑና የተጠሩ አባላት ቡድን ማደራጀት ዐላማ ተደራሽ የተደረገውን ማኅበረ ሰብ፣ የቤተ ክርስቲያናን ተከላ ቡድናችሁን አደረጃጃት፣ ከኅብረተ ሰቡ ጋራ የምትገናኙባቸውን መንገዶች መቀየስን፣ መልካም አጋጣሚዎችንና አስፈልጎቶችን በተመለከተ የእግዚአብሔርን ምሪት ፈልጉ። ትርጉም ተደራሽ ተደርጎ ወደ ታሰበው ማኅበረ ሰብ ለመግባት የስብከተ ወንጌል ኹነቶችን ማዘጋጀት ዐላማ የክርስቶስ ወዳጆች የሚሆኑ ነፍሳችን ለመማረክ ቀጣይነት ያለው ስብከተ ወንጌል የሚያከናውኑ ፈቃደኛ ሰዎችን ቡድን ማሰባሰብ ትርጉም ዐዳዲስ አማኞችን በማሰባሰብ አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን ጉባኤ መመሥረት፤ ይህንም ዐዲስ ቤተ ክርስቲያን ለማኅበረ ሰቡ ማስተዋወቅ። ዐላማ አነስተኛ ቡድኖችን፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቡድኖችን ወይም የቤት ኅብረቶችን ማደራጀት፤ መከታተል፤ ስብከተ ወንጌልን መቀጠል እንዲሁም ቤተ ክርስቲያኗ በማኅበረ ሰቡ ውስጥ እንድትታወቅ ማድረግ። ትርጉም አባላትንና አመራር ደቀ መዛሙርትን ማሳደግ፤ አባላት በተሰጣቸው መንፈስ ቅዱስ ስጦታ እንዲያገለግሉ ማብቃት፤ በክርስቲያን ጉባኤ ውስጥ ጥሩ መስተጋብር እንዲኖር መትጋት ዐላማ እያንዳንዱን ግለሰብና ቡድን ደቀ መዛሙርት እንዲሆኑ በማሳደግ ባላቸው ሸክምና ስጦታ በአካሉ ውስጥ ቁልፍ ሚናዎችን እንዲጫወቱ ማሳደግ ትርጉም መሪዎችን በማብቃት ቤተ ክርስቲያኒቷ ራሷን ችላ እንድትቆም ማስቻል፤ የፋይናንስ ነጻነት መፍጠር የሚቻልበትን ሥርዐት ማበጀት ዐላማ ለአባላትና ለሽማግሌዎች ተልእኮ መስጠት፤ እረኞችን መሾም፤ እንዲሁም ከአብያተ ክርስቲያናት ጋራ ትስስር መፍጠር።

ዝግጅት

ውሳኔ እና ጽንሰት

ቤተ ክርስቲያን ሁኑ

መጀመር

ወላጃዊ ክብካቤ

ቤተ ክርስቲያንን ማስፋት

መሰባሰብ

ልጅ መውለድ

ቤተ ክርስቲያንን መመሥረት

ማሳደግ

እድገት እና ወላጅነት

ቤተ ክርስቲያንን ማሳደግ

ሽግግር

ወደ ጉልምስና ማደግ

ቤተ ክርስቲያንን ማብዛት

1

Ripe for Harvest , pp. 462-463.

Made with FlippingBook - Share PDF online