Church PLANT Manual, Amharic Edition

ክፍል 4፥ ሁሉንም ነገር በጋራ ማድረግ (ማቀናጀት) • 103

ዐበይት በጎ ተግባራት እና አደገኛ ተግባራት

የመጨረሻው መሥመር

በውይይት ወቅት የጥያቄ አትኩሮት

በጎ ተግባር ለጌታ ክፍት መሆን አደገኛ ተግባር ትምክህተኛ እና “የትንታኔ ሽባ” መሆን በጎ ተግባር ከማኅበረ ሰቡ ጋራ የመሥራት ድፍረት አደገኛ ተግባር ትዕቢትና ማስፈራራት በጎ ተግባር የእግዚአብሔርን ጊዜ ለይቶ የማወቅ ጥበብ አደገኛ ተግባር ትዕግሥት ማጣትና ፍርሀት በጎ ተግባር ታማኝ በሆኑት ላይ ማትኰር አደገኛ ተግባር ቸልተኛነትና ጥቃቅኑን ነገር ላይ ማትኮር በጎ ተግባር በመንፈስ ቅዱስ ችሎታ ላይ መደግፈ አደገኛ ተግባር አባታዊ አስተዳደር እና ፈጥኖ መልቀቅ

እነዚህን የተመለከቱ ጥያቄዎች • ቡድንን ስለማዘጋጀት • ተደራሽ ማኅበረ ሰብን • ስልታዊ የጸሎት ተነሣሽነቶች • የሕዝብ ጥናት ማድረግ

የማድመጥና የማሰላሰል ጊዜን ማዳበር

እነዚህን የተመለከቱ ጥያቄዎች • የስብከተ ወንጌል ኹነቶች ባሕርይና ብዛት • ኹነቶችን ማስተዋወቅ • በጎፈቃደኞችን መመልመልና ማስተባበር • ስብከተ ወንጌሉ መለየትና ስያሜ መስጠት

ግንኙነታችሁን በድፍረትና በልበ ሙሉነት መጀመር

እነዚህን የተመለከቱ ጥያቄዎች • ዐዳዲስ አባላትን መከታተልና ማስተባበር • ትናንንሽ ቡድኖችን መመሥረት • የጉባኤ አምልኮ መልክ • መነሻ የሚሆን የቤተ ክርስቲያን መዋቅርና አካሄዶች • የአካል ሕይወትና እድገት ጅማሮ • የቤተ ክርስቲያን ከአካባቢው ባህል ጋራ ያላት ተግባቦት እነዚህን የተመለከቱ ጥያቄዎች • እያንዳንዱን ግለ ሰብና መሪዎች ደቀ መዛሙርት ማድረግ • አባላት ስጦታዎቻቸውን እንዲለዩ መርዳት • የመሪነት መመዘኛዎች • የቤተ ክርስቲያን ሥርዐት፣ አስተዳደርና ተግሣጽ

የቤተ ክርስቲያንን በአካባቢው መታወቅ ማወጅ

በአባላት ላይ በታማኝነት መሥራት

እነዚህን የተመለከቱ ጥያቄዎች • ትብብር • ከሌሎች ተቋማት ጋራ ትብብር መፍጠር • የአመራር ሽግግር • የሚስዮን ሽግግር • ቀጣይነት ባለው መልኩ መብዛት

በመንፈስ ቅዱስ ቀጣይ ሥራ ላይ በመታመን ዱላውን ለቀጣይ ተረካቢ መስጠት

Made with FlippingBook - Share PDF online