Church PLANT Manual, Amharic Edition
ክፍል 2፥ መጀመርና መሰባሰብ • 53
1. በእግዚአብሔር ቤተ ሰብ ውስጥ መግባት፦ መግቢያ እና ወደ እግዚአብሔር ቤተ ሰብ እንኳን ደኅና መጣችሁ፤ ሮሜ 15፥5-7 • በርግጥ እየሆነ ያለውን ነገር በግልጽ ማሳየት • ወደ ኮይኖኒያ (ኅብረት) ዋና ጉዳይ እንኳን ደኅና መጣችሁ፤ 1ዮሐንስ 1፥1-4 2. ለሕንጸትና ፍሬያማነት ዐላማ • ሕንጸት - ወደ ክርስቶስ ሙላት፣ በክርስቶስ ለማደግ (ክርስቶስን መምሰል) መገንባት፤ኤፌሶን 4፥9-15 • ፍሬያማነት፦ ታላቁን ተልእኮ ለመፈጸም ስንል በተቻለን መጠን ለብዙ ደቀ መዛሙርት መነሣት ምክንያት የእግዚአብሔር መጠቀሚያ መሣሪያ መሆን፤ ዮሐንስ 15፥16 3. ለእግዚአብሔር ክብር - የሁሉ ነገር መደምደሚያ፤ ሮሜ 11፥36 • ክትትል ለምን አስፈላጊ ሆነ 1. ጥበቃ ማድረግ ስለሚያስፈልግ፦ ዐዳዲስ ክርስታየኖች ለጥቃት ተጋላጭ ናቸው (ለምሳሌ፦ የአፈሮቹ ምሳሌ ማቴዎስ 13 • የዲያብሎስ ውሸቶችና ሤራዎች • የዚህ ዐለም ዐሳብ • ሥር አለመስደድና ጥልቀት አለመኖር • ለስሕተት ተጋላጭ መሆን 2. ሕይወታቸው በክርስቶስ ባገኙት ዐዲስ ማንነት ዙሪያ
እንዲያጠነጥን መቃኘት ስለሚያስፈልግ፦ ዐዳዲስ ክርስቲያኖች የቤተ ሰብነት ስሜትና ደኅናነት ስሜት ያስፈልጋቸዋል፤ 2ቆሮንቶስ 6፥14-18
Made with FlippingBook - Share PDF online