Church PLANT Manual, Amharic Edition

60 • የቤተ ክርስቲያን ተከላ መምሪያ

9. ወንጌሉን የምታካፍሏቸውን ሰዎች ባህላዊ ዐውድ እንዴት በተሻለ መልኩ መረዳትና ማዛመድ ትችላላችሁ 10. በቤተ ክርስቲያናችሁ ውስጥ የወንጌልን ማንነትና ተልእኮን እንዴት ማሳደግ ትችላላችሁ?

በውይይታችሁ መሠረት በቀጣዮቹ ከ6-12 ወራት ውስጥ ግቦቻችሁን አዳብሩና ሰነድ አዘጋጁ። ግቦቻችሁ ሊለኩ የሚችሉ መሆናቸውን ርግጠኞች ሁኑ። ግልጽ የመጨረሻ ቀናትን አስቀምጡ፤ እንዲሁም ለእያንዳንዱ ግን ተጠሪ የሚሆን ሰው በኀላፊነት መድቡ። ግቦቻችሁን እስካስቀመጣችሁና ውሳኔያችሁን የምትወስኑበትን ቀን እስከቆረጣችሁ ድረስ ከኢቫንጄል ትምህርት በኋላ ለሌላ ጊዜ ማስተላለፍ ትችላላችሁ።

Made with FlippingBook - Share PDF online