Church PLANT Manual, Amharic Edition
72 • የቤተ ክርስቲያን ተከላ መምሪያ
1. ከእግዚአብሔር ዘንድ ግልጽ የሆነ ጥሪ 2. በእግዚአብሔር እና በሰዎች ፊት እውነተኛ ምስክርነት 3. በቃሉ ላይ የተመሠረተ የግል ውስጣዊ ጽኑ እምነት 4. ለአንድ ሥራ ወይም ለሰዎች ያለ የግል ሸክም 5. በመሪዎችና በአካሉ ማረጋገጫ • አጨንጋፊ ሰይጣናዊ ስልት፦ ከእግዚአብሔር በሆነው ጥሪ እና ቀጣይነት ባለው ሥልጣን ሳይሆን በግል ጥቅም ወይም ሥልጣን ላይ ተመስርቶ መሥራት ነው። • ቍልፍ ደረጃዎች፦ 1. የእግዚአብሔርን ጥሪ መለየት 2. ሸክምን ለይቶ ማወቅ 3. የመሪዎችን ማረጋገጫ ማግኘት • ውጤት፦ ጥሪው እግዚአብሔር ከመሆኑ የተነሣ በእግዚአብሔር ላይ ጥልቅ ትምክህት ይኖረዋል። II. ባሕርይ • ትርጉም፦ በእምነታቸው፣ በአኗኗራቸውና በጸባያቸው የክርስቶስን ባሕርይ ማንጸባረቅ • ልብ ሊባሉ የሚገቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ዮሐንስ 15፥4-5፣ 1ጢሞቴዎስ 2፥2፣ 1ቆሮንቶስ 4፥2፣ ገላትያ 5፥16-23 • ወሳኝ ሐሳብ፦ በክርስቶስ ትሕትና - ከእግዚአብሔር የሆነ መሪ የክርስቶስን አእምሮና አኗኗር በድርጊቱና በግንኙነቱ ሁሉ ያሳያል። • ዋና ዋና ነጥቦች፦ 1. ክርስቶስን ለመምሰለ ያለ ፍቅር
Made with FlippingBook - Share PDF online