Church PLANT Manual, Amharic Edition

74 • የቤተ ክርስቲያን ተከላ መምሪያ

2. ጤናማ ደቀ መዝሙርት አድራጊነት ደቀ መዝሙር ማድረግ የሚችል ሰው ተግባር ነው። 3. መንፈሳዊ ሕይወትን በሥነ ሥርዓት መምራት 4. በቃሉ ውስጥ ያለ ችሎታ 5. ወንጌልን ለመስበክ፣ ክትትል ለማድረግ እና ዐዲስ አማኞችን ደቀ መዝሙር ለማድረግ መቻል 6. የእግዚአብሔርን ሥራ ለመፈጸም ሰዎችን እና ሀብትን የመጠቀም ስልት • አጨንጋፊ ሰይጣናዊ ስልት፦ ከመንፈሳዊ ስጦታና ምሪት ይልቅ በተፈጥሯዊ ስጦታና በግል ብቃት ላይ መደገፍ። • ቍልፍ ደረጃዎች፦

1. መንፈሳዊ ስጦታዎችን ለይቶ ማወቅ 2. ብቃት ያላቸውን ሥልጠናዎች መውሰድ 3. ብቃት ያለው አፈጻጸም ማሳየት • ውጤት፦ የመንፈስ ቅዱስ በአስደናቂ ሁኔታ መሥራት

IV.ማኅበረ ሰብ • ትርጉም፦ በክርስቶስ አካል ውስጥ ደቀ መዛሙርት ማፍራትን ዋነኛ የአገልግሎት ተግባር ማድረግ • ልብ ሊባሉ የሚገባቸው ቍልፍ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ኤፌሶን 4፥9፣ 1ቆሮንቶስ 12፥1-27 • ወሳኝ ሐሳብ፦ ከእግዚአብሔር የሆነ መሪ፣ ያለውን ዕውቀትና ዐቅም ሁሉ አሟጥጦ ለክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን እድገት ይሠራል። • ዋና ዋና ነጥቦች፦

Made with FlippingBook - Share PDF online